Jobs in ሰበታ. From @effoyjobs on Ethiograms.
💼 ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ አንድ ድርጅት መስፈርቱን የሚያሟሉ ታማኝ እና ሥራ ወዳድ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሴት አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ✅ የሥራ መደብ: የቤት ሠራተኛ (House Maid)