ሕፃን በማገት 1.5 ሚሊዮን ብር የጠየቀው አጋች ግለሠብ በፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ዋለ።

News in ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ. Price: 1500000 ETB. From @ayuzehabeshanews on Ethiograms.

ሕፃን በማገት 1.5 ሚሊዮን ብር የጠየቀው አጋች ግለሠብ በፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ዋለ። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ ሕዳር 1/2019ዓ.ም ሃፍቴ ይደግ የተባለውን ህፃን በማገት ቤተሰቦቹ