ለጥንቃቄ

News in ሀዋሳ. Price: 600000 ETB. From @tikvahethiopia on Ethiograms.

ለጥንቃቄ በሀዋሳ ከተማ ከ600 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ወርቅ በማታለልና በማደንዘዝ የዘረፉ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማው ፖሊስ ገልጿል። ​ወንጀሉ የተፈጸመው ትላንት ኅዳር 7 ቀን 2019