📢 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

Jobs in Addis Ababa. From @ethio_job_vacancy1 on Ethiograms.

📢 የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ኒው ሆፕ አካዳሚ ኒው ሆፕ አካዳሚ በአዲስ አበባ፣ ጦር ሀይሎች ለሚገኙት የመዋዕለ ሕፃናትና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶቹ በሚከተሉት የሥራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን መቅጠር ይፈልጋል።